በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Sidama Construction Works Corporation (የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን) (ሲኮስኮ)
ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2016
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልገሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) ድርጅቶችንበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች በዘርፉ ተገቢ የሆነየታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብየሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች:-
1. በዘርፉ አቅራቢነት የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው
2. ቫት የተመዘገቡ
3. በጨረታ ለመሣተፍ የሚችሉ ከገቢዎችና ከጉምሩከ ፍቃድ ያላቸው
4. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል
❖ የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ጊዜና ቦታ፦
1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ የማይመለስብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጲያንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤትውስጥ ከሲኮስኮ ቢሮ ቁጥር 513 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላሉ፤
❖ ጨረታው የሚከፈትበት እና ሰነዱ የሚቀርብበት ጊዜ፦
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጠ6ኛው ቀን ከቀኑ ከ8:30እስከ 11፡00 ሰዓትበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ ::
2 በማግስቱ በ17ኛው ቀን ከጧቱ ከ3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
3. ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ::
❖ የጨረታ ዋስትና -
1. ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ
ላይ ያልተመሰረተ ቢድቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
የጨረታ ሠነድ አስተሻሸግ ሁኔታ -
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ፣ የልዩ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች ፣በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበርያ በባንከ የተደገፈ /CPO/ ከአርጂናል የዋጋማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው። ፋይናንሻል ዶክሜንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰምታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።
2. ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። ይህንን አስተሻሸግ ዘዴ ያልተጠቀመተጫራች ከጨረታው ይሠረዛል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916071539 /0916829198 ደውለው መጠየቅይችላሉ። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
