የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
የዘለላ አክሲዮን ማህበር
የዘለላ አክሲዮን ማህበር የ2016 በጀት ዓመት የማህበሩን ሒሣብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሕጋዊድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ እና መወዳደርየምትፈልጉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
1. ሕጋዊ ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት እና የታደሰ ፍቃድ ያለው፣
4. ሥራውን ለመስራት የሚፈጅበትን ጊዜ እና ዋጋ እንዲሁም መረጃዎችን ማቅረብ የሚችል፣
እነዚህን ማስረጃዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡30- 10፡30 ድረስ መርካቶ ሰባተኛ አካባቢ በተለምዶአብዶ በረንዳ በሚባለው አካባቢ በዘለላ የገበያ ማዕከል ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606 ገቢ እንድታደርጉእናስታውቃለን፡፡
የጨረታው ማስገቢያ በተጠናቀቀበት ቀን ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሣጥን የሚዘጋ ይሆናል፡፡
የጨረታው ምዝገባ በተጠናቀቀ በቀጣይ ባለው ቅዳሜ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 605 ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0977 62 31 18 ወይም 0112-29-70-80 ሊደውሉ ይችላሉ፡፡
የዘለላ አክሲዮን ማህበር
