የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የውሃ መሰረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የውሃ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የመገጭ ግድብ ስራ ፕሮጀከት በሀገር አቀፍግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያየ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ የዘይት በርሚሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የ2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የተዘጋጀውን የጨረታሰነድ በመገጭ ግድብ ስራ ፕሮጀክት በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር) የኢትዮጵያ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባንክ አካውንት ቁጥር100002579317/ECWC/ ገቢ በማድረግ እና ገቢ ያደረጉበትን የባንክ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቀን14/10/2016 ዓ/ም ጀምሮ ıዐ/ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ጉርድ ሾላ ከአትሌቲከስ ፌዴሬሽን 500 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘውከዋናው መ/ቤት ከኮርፖሬት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና መምሪያ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ እና ማዕከላዊ ጎንደር በሚገኘውፕሮጀክት አዘዞ ክ/ከተማ ጠዳ ወረዳ ቀበሌ ላይ ጠዳ ከአስፓልቱ 2 ኪ.ሜ ገባ ብሎ በፕሮጀክቱ ግዥና አቅርቦት ቡድን ቢሮቁጥር /7/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትንሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው;; የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው።
5. አቅራቢዎች የጨረታ ሠነዱን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን 25/10/2016 ዓ.ም እስከከሰዓት
1፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋበት በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው; ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭየሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25 /10/2016 ዓ.ም ከሰዓት1፡00 ሰዓት ድረስ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
9. ፕሮጀክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ተጫራቾች 10% CPO ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጠዳ ከተማ ከሚገኘው 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘውየፕሮጀክቱ ካምፕ በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ለጨረተ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥየምትጫረቱበትን የጨረታ ሠነድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ:-09-38-35-15-55/09-61-63-45-45/09-12-65-53-68
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን
የውሃ መሰረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ
የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት
