Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
  • Address ፒያሳ መዘጋጃ ህንፃ ሚኒሊክ ሃውልት በኩል ባለው መግቢያ ግራውንድ ላይ ግዥ ክፍል, Phone: 0118127727
  • Website
  • Deadline04 Jul 2024, 12:17 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከጽ/ቤ/ አገ/10/2016

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ

1. ሎት ---1/አንድ/ የተለያዩ አይት የዲኮር ግብዓቶች እና ተያያዥ አገልግሎቶች

2. ሎት ---2/ሁለት/ የተለያዩ ድንኳኖች እና ተያያዥ አገልግሎቶች

3. ሎት ---3 / ሶስት የተለያዩ አይነት የህትመት ግብዓቶች እና ተያያዥ አገልግሎቶች

4. ሎት ----4/አራት ለሁነት አገልግሎት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ሳውንድ ሲስተም ፣መድረክ ዝግጅት፣ ላይቲንግ እና ሌሎችአገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እናየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
  • ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡ 30-11፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማአስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ግራውንድ ላይ ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይቻላል
  • ተጫራቾች ለገዙት የጨረታ ሰነድ ወይም ለሚወዳደሩበት ዋጋ ቫትን ጨምረው የጨረታውን ሰነድ ቴከኒካል እናፋይናንሻል በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በተናጠል በማቅረብ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርከንቲባ ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ለጨረታው በተዘጋጀውሳጥን ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ብር 20000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ የሆነ ሲፒኦ ጋር ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ለጨረታው የሚቀርቡ ድርጅቶች በዘርፍ ስለመሰማራታቸው ህጋዊ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል
  • ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙ አሸናፊዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማሲያዝ ከመ/ቤቱ ጋር የውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በአስራአንደኛው የስራ ቀን በእለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጉት ያላቸውተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

አድራሻ፡-ፒያሳ መዘጋጃ ህንፃ ሚኒሊክ ሃውልት በኩል ባለው መግቢያ ግራውንድ ላይ ግዥ ክፍል

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0118127727 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት

 

Save Tender