የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /2Re-20/2016
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Transmission (Gear Box) Jack በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2016 ዓ፣ም፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉናየተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ኮፒ ሰነድ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 ከቫትበፊት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥመምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 60,000.00 (ስልሣ ሺህ ብር)የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ(CPO) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራኒቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታውበዕለቱ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በግዥመምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው _ ጨረታውን _ በሙሉ _ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡-011-442-02-16
ፋክስ ቁጥር፡- 011-442-06-88
