የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሙሲሩ/84/2016
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውሉ Different Normal Plate 1- Beams, U-Channels and Angle Irons በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2016 ዓ/ም፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑተጫራቾች የተጠቀሱትን ኮፒ ሰነድ በመያዝ የማይመለስ ብር 100.00 ከቫት በፊት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስአበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፣ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኬሚካል ኢንዱስትሪኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንንቶ ፋብሪካ ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክጋራንቲ ከቴክኒክ
ዶከመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም
ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ
መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 30 ቀን
2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ
ቢሮ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስልክ 0114420216
ፋክስ 0114420688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
