ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የእንስሳት
ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ የአዲስ አበባ ቄራዎችድርጅት
ተረፈ-ምርቶች ማለትም የበሬ ቴስቲክል፣ የበግና የፍየል አንጀት፣ቴስቲክል፣ቁርዝ፣የግመል ቆዳ እና ሌሎች በጨረታስነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ስስዚህ ማንኛውም ተጫራች፣-
❖ በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለየማይመለስ ክፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት::
❖ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል::
❖ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል::
❖ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሠነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ስዓት በፊትበተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት::
❖ ጨረታው 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጥዋት 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ እለት በ4፡ 30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::
❖ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
88 68/0114-16-39-78
ደውስውደጠይቁ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
