Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ
  • Address ገርጂ መታጠፊያ የቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011- 661-01-01
  • Website
  • Deadline09 Aug 2024, 4:56 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ


የግልጽ ጨረታ ቁጥር (ው.ኢ.ዘ. 009/2016)

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የፕሪንተር፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ይህን የጥገና ሥራ ማከናወን የሚፈልጉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን

የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ቀናት ከዘርፉ

የአቅርቦት ንብረትና ፋሲሊቲ ቡድን (2ኛ ፎቅ) በመምጣት መግዛት የሚቻል ሲሆን የጨረታ

ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% መሆኑን ዘርፉ ይገልጻል፡፡

ጨረታው ሐምሌ 09 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በበለጠ ለመረዳት ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0116-67-30-16/011-6-68-70-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን 

የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ

ገርጂ መታጠፊያ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ስፌት 

ቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 05

Save Tender