ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ/ግጨ-026/2016
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት እርካታ ዳሰሳ ጥናት አገልገሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻቀን እና ሰዓት |
|
|
የደንበኞችአገልግሎት እርካታዳሰሳ ጥናት |
150,000.00 |
ሃምሌ 04 ቀን2016 ዓም ከቀኑ8:30 ሰዓት |
ሃምሌ 04 ቀን2016 ዓም ከቀኑ8:30 ሰዓት |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረትአስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የታደሰ የታክስ ኪሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮቁጥር 204 በመምጣት የማይመስስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በሚጫረቱበት ድርጅት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት ቁጥር 1000038699332 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. አድራሻ -ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ ቤት 2ተኛ ፎቅ ግዥክፍል ቢሮ ስልክ ቁጥር 0111-56-01-48 / 0111 26 66 05:
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ / CPO/ ወይም በቅደመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <Ethiopia Electric Util- ity> የሚል መሆን ደኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፤ሰዓትና አድራሻለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በ 8፡30 ሰዓት ስታፍና ዲቪዥን ግዥ ከፍል 2ተኛ ፎቅይከፈታል፡፡
7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
