Tender Detail

Tender Details

  • Company ዋቾም ዩነቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ
  • Address , Phone: 16 72 60 33
  • Website
  • Deadline02 Jul 2024, 5:13 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዋቾም ዩነቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ


በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለ2017 በጀት ዓመት በካምፓሱ ውስጥ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎችአገ/ት የሚሆን ሎት- ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚሆን ማገዶ እንጨት ግዥ እና ሎት 2 የተማሪዎች የቁርስ የሚሆን ዳቦግዥ ሎት በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ፡-

ሎት 1 እና ሎት 2 ማሟላት ያለባችሁ መስፈርት፦

  • በዘርፉ አግባብነት ያለው እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ታድ ያለው/ያላት፣
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin No/ ያለው /ያላት/፣
  • በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል፣
  • ለእንጨት አቅርቦት የቫት ተመዝጋብነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል፣
  • ከዚህ በፊት ከ2000 (ሁለት ሺህ) በላይ የሆኑ ተጠቃሚዎች ላለበት መንግስታዊ ተቋም ብያንስ አንድ ዓመት ዳቦአቅርቦ የመልካም አፈጻጸም ደብዳቤ/ሰርተፍኬት ያገኘ/ያገኘች፣
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይቀናት ውስጥ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ  በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  • ከተሰጠው መስፈርት ወይም የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ ውጭ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡ተጫራቾች እኩል ዋጋ ብያቀርቡ አሸናፊው በዕጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ነጣላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹ ዕቃዎች አገ/ት ዓይነት የማቅረቢያ ጊዜ በውል ስምምነት የሚገለጽ ሆኖአሸናፊ ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ አገ/ት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ዋቸሞ ዩኒቨርሲት ዱራሜ ካምፓስ ግቢ ድረስያቀርባል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲፕአወይም ባንክ ጋራንቲ ሌታር/ደብዳቤ፤ በዋቸሞ ዩኒቨሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፓስታበማሸግ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የዕቃ ዝርዝር ነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ተደርጎ በተሰጠው ዕቃ አገ/ት ግዥ ዝርዝር ገጽ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ቅደም ተከተሉን ሳያዛቡ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1/አንድ/ ኦርጅናል እና 2 (ሁለት) ፎቶ ኮፕ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡15 ድረስ ፖስታውን በማሸግ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ግን በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፤ ጨረታው የታወጀበት ቀን 18/10/ 2016 ዓ.ም የሚከፈትበት ቀን 03/11 /2016 ዓ/ም ሆኖ ሁለቱም ሎቶች ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ፍላጎት አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም ።
  • የጨረታዉ ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ/በፋክስ/ በስልክ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ማንኛውም ተጫራች በውል ውስጥ የተካተቱትን ህጎች ማክበር አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋቸውን ሲሞሉ ቫት ላላቸው ዕቃዎች/አገልግሎቶች ከቫት ጋር ወይም ያለቫት ብለው መግለጽ አለባቸው፡፡ካልሆነ ግን የተሞላው ዋጋ ቫት 15% እንዳለ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  • በዋጋ ማቅረቢያው ላይ የሚጻፈው ጽሁፍ በግልጽ የሚነበብ መሆን አለበት፤ ድልዝ ስርዝ ብኖር ማስተካከያ በተደረገው ቦታ ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ፊርማ መፈራም አለበት፣
  • ካምፓሱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916726033/092069121 ደውለው ማግኘት ይቻላል

ዋቾም ዩነቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ

Save Tender