Tender Detail

Tender Details

  • Company በአርሲ ዞን የጫንጮ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address , Phone: 20 53 54 36
  • Website
  • Deadline25 Jun 2024, 3:40 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በአርሲ ዞን የጫንጮ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


የጫንጮ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የብረት ቱቦዎችን መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህየንግድ ስራ ፍቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ መወዳደር ይቻላል፡፡

1. የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው፣

2. የቫት(VAT) ተጠቃሚ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

3. የ2016 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና መክፈሉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

ተ.ቁ  

የዕቃ አይነት  

መስፈሪያ

ብዛት

የአንዱ ቱቦመነሻ ዋጋ

የጨረታው መክፈቻ ቀንናሰዓት

1

GIS Class B pipe

3"

5

4,500

14/10/2016

8:30

2

GIS Class B pipe

2.5"

50

3,800

14/10/2016

8:30

3

GIS Class B pipe

2"

200

3,200

14/10/2016

8.30

4

GIS Class B pipe

1.5"

10

2,500

14/10/2016

8:30

5

የተሰባበሩብረታብረትኪ.ግ(1kg)

100

14/10/2016

100

 

 

 

ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ከጫንጮ ከተማንፁህ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የ 30,000 (ሰላሳ ሺ )ብር የጨረታዋስትና በሲፒኦ/ የባንከ ዋስትና ማቅረብ የሚችል ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒበተለያየ ፖስታ አንድ እናት ፖስታ በማሸግ በተጫራች ማህተም ፊርማና አድራሻ ማረጋገጥ አለበት፤ ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በ16ኛዉ ቀን በ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ይከፈታል፡፡

አሸናፊው በ8 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ እቃውን ማንሳት አለበት፤ ይህ ካልሆነ የተያዘው ገንዘብለድርጅቱ ገቢ ሆኖ በድጋሜ ጨረታዉ ይወጣል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር -0920535436 /0912323950

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአርሲ ዞን የጫንጮ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender