የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
❖ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒማቅረብ የሚችሉ፡፡
❖ ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን እቃ የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ ስልከ፡ 251-11-4-42-19-28/ 09-60-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 093-5-98-50-83/ 09-46-43-93-94 ግዢከፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
❖ ጨረታው ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
❖ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
❖ የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
❖ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹንማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
❖ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ ቤቱም የተሻለአማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ
