ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በሕብረት ትምህርና ሥልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በሕብረት
ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ በሜ/ጂ/ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ
ቴ / ኮሌጅ ግ /ጨ/005/2016
ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ሀይሩፍ ተሽከርካሪ ብዛት 03፤ ኮስተር ብዛት oi እናለአፓረንት ሽፕ ለሚወጡ ተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ መኪኖች ባለ 47 ወንበር ብዛት 01 ባለ 60 ወንበር ብዛት oi በግልፅጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ስስሆነም በጨረታው ስመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገስጹ ግዴታዎችን ማሟላትይጠበቅባቸዋል፡፡
1. በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል፡፡
2. በዚህ የሥራ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ የመንግሥት የሥራ ግብር የከፈሉበት የጨረታ ማሳተፊያ ደብዳቤ /ክሪላንስ/ማቅረብ የሚችሉ፤ በጨረታ ለመሣተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት ማቅረብየሚችሉ፡፡
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. አስተማማኝ ኢንሹራንስ /ጋራንቲ/ ያለው መኪና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. የጨረታ ዋስትና 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በሕጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ጨምሮ በታሸገኤንቨሎፕ ዋናው እና ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ሲፒኦ በኦርጅናል ዶክመንት በማድረግ በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግየጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በፋይናንስ ዴስክ በመክፈል ሰነዱንከግዥ ዴስክ መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 21/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ5፡00 ሰዓት በኮሌጁ መብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች እያንዳንዱ ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ላይ ሲያስቀምጥ በርቀቱና በመኪናው አይነትመሠረት ግልጽ በማድረግ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-237-11-40 ወይም ፋክስ ቁጥር 011-237- 18-18
አድራሻ፡- ሜ/ጄ ሙሱጌታ ቡሊ ፖሲ ቴ/ኮሴጅ
ሆለታ ገነት
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በሕብረት ትምህርና ሥልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄሙሱጌታ ቡሊ ፖሲ ቴ/ኮሴጅ
