የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር TC WSSF/LP/10/2024
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል -
|
LOT ምድብ |
Description |
|
|
BOLT/NUT and Workshop tools |
|
|
Bearings |
|
|
Factory centrifugal machine spare parts |
|
|
Diesel Generator Spare Parts |
|
|
Belts for conveyers |
|
|
Rubber Buffer, seal, lagging and Flexible hose (Retender 2nd) |
|
|
Continuous Centrifugal machines and Spare parts, Batch Centrifugal and spare parts (Retender 3rd) |
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ብቻ ) በመክፈል ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ሜክስኮ ፌሲፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115585229/0984550101
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን /የመከፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል።
5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
