Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ
  • Address , Phone: 011-46-70-174
  • Website
  • Deadline13 Jun 2024, 11:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቢሮ ያገልገሉ የቢሮ እቃዎች፤ ላፕቶፖች፤ ኮምፒተሮች፤ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የጨረታ ሰንዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. አድራሻ ፊንፊን፦ ከቄራ ወደ ጨርቆስ መሄጃ በአል ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ዘወትር በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 –6.00 ከሰዓት 7፡30 – 11፡ 00 የማይመለስ ብር 50.00(ሃምሳ) በመክፊል መግዛት ትችላላችሁ።

2. ዘወትር በስራ ሰዓት ጠዋት 2:30–6.፡oo ከሰዓት 7:30- 10፡00 ቢሮ በመቅረብ የእቃውን ሁኔታ ማየት ይችላል።

3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው ቀን ከሰዓት በፊት 4:30 ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቢሮው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው በዚሁ እለት ከሰዓት በፊት 4:30 ተዘግቶ 4:45 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-46-70-174 ደውለው ማጣራት ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ

Save Tender