የጨረታ ማስታወቂያ
አዳማ ዩንቨርሲቲ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚሆን ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮመከራየት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር
♦ 2016/17 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
♦ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
• ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
● ስርዝ ድልዝ ያለው : የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
● ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል።
● ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ100/ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ።
● ሰነዱ የሚሸጠው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ26/10/2016 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ ነው::
● ጨረታው -የሚከፈተው በ26/10/2016 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
● ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
● ጨረታው ማስከበሪያ 5,000 (አምስት ሺህ ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ“CBE. CBO, እና በSinge" ባንክ፡ ብቻማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
