Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jun 2024, 4:48 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የአንደኛ ሓራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ


የኢትዩጵያ ልማት ባንክ ጄ.ቢ.ኤን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት ባለመክፈቸው ምክንያት በዋስትና መያዣነት በንብረት ማፈላልግ የያዘውን የ እርሻ ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/1990፤ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሓራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው /የመያዝ ሰጪው /ስም

ንብረቱ የሚገንበት አድራሻ 

የሚሸጠው ንብረት አይነት 

የንበረት ዝርዝር መረጃ 

የመጨረሻ መነሻ ዋጋ በብር

የሓራጅ ደረጃ 

ሓራጁ የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀንና ሰዓት 

1

ጄ.ቢ.ኤን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ጋምቤላ ከተማ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ የማሽነሪ መጋዘን ውስጥ 

01 የእርሻ ትራክተር 

መለያ ፡ Massey Fergusen MF460 የፈረስ ጉልበት 110Hጵ የተሰራበት ሃገር ; በራዚል የሥሪት ዘመን ፡ እ.ኤ.አ 2014 

2,180,926.23

አንደኛ 

ጋምቤላ ድስትሪክት ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4;00 እስከ6 ፡00

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ሰነድ(C.P.O) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መመዝገብ ይቻላል።

2. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 /በአስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት። 2

3. በድርጅት ሥም ጨረታ የሚሳተፍ ተጫራች ከድርጅቱ የተሰጠውን ውክልና እና ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያማቅረብ ይኖርበታል።

4. የሐራጁ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታከስን ጨምሮ

5. ጨረታ የሚካሄደው በባንኩ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሚገኝበት ጋምቤላ ከተማ በዲስትሪክቱ ጽ/ቤት ነው፡፡

6. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከጋምቤላዲስትሪከት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡

7. ተጫራቾች የእርሻ ትራክተር ግዥ ለመፈጸም በንብረቱ ላይ የቀረጥ እና ታከስ ነጻ መብት ያለው መሆኑከሚመለከተው የመንግስት አካል ማቅረብ የሚገባው ሲሆን፣ ይህ መብት የሌለው ተጫራች ግን በመንግስትየተቀመጠውን ታከስና ግብሮችን፣የሥም ማዛወሪያ ከፍያን ጨምሮ ገዥው የሐራጁ አሸናፊ ከፍያ መፈጸምይጠበቅበታል።

8. መያዣ ሰጪው ወይም ተበዳሪው በጨረታ ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላል፤ ነገር ግን ባይገኝም ጨረታውበሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡

9. ለበለጠ ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪከት ሎን ወርከአውት ቡድን በአካል ማግኘት ይችላሉወይም ስልክ ቁጥር 0471518284 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የኢትዩጵያ ልማት ባንክ

 

Save Tender