የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ በ/መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሕሙማንቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃደ ያላችው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣በግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስከር ወረቀትያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ያያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቦማዕከሳዊ ዕዝግዥ ግዚያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ሰኔ 22/2016 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶበዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
09-13-49-63-59/09-14-00-65-95
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ
