ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ወሎ ዞን
የመካነ ሠላም ሆስፒታል የተመላላሽ ሽንት ቤት በኮንትራክተር ማስገንባት የውስጥ ለውስጥ የሕክምና ቢሮዎችማስፋፊያ ለግንባታ የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፤
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን ስለዚህ ማሟላትይኖርባቸዋል፡
1. ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች/
3. ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆነ/ነች/ እስከ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ)
4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ/ነች/
5. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው::
ሎት 1 የተመላላሽ ሽንት ቤት በኮንትራክተር ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሎት 2. በድንገተኛ ክፍል የሚገኙ የሕከምና አቅም ማጎልበቻ ማዕከል፣ የድንገተኛ ሕክምና ልየታ ክፍል፣ የላብራቶሪየደም ባንከ ሕክምና ዕቃዎች መለያ አቋራጭ እና ሌሎች በሆስፒታሉ ውስጥ ሊስፋፉ የሚችሉትን ግንባታዎችሆስፒታሉ ለማስገንባት የኮንትራክተር የእጅ የሙያ ዋጋ ብቻ
6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑንእንገልጻለን፡፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአሥራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሥራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የሕዝብ በዓላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታን መክፈት ይቻላል፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር የግዥ ኦፊሰር 0914344306/ፋይናንስ 0934370254/
የዋና ስራ አስኪያጅ 0949910998 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደ/ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የመካነሠሳም ጠቅላላ ሆስፒታል
