የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
በአፈ/ከሳሽ ሀብታሙ ደሴ እና በአፈ/ተከሣሽ ደብሪቱ አሰፋ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሣሽ ደብሪቱ አሰፋ ስም በባ/ዳር ከተማ ምድረ ገነት ቀበሌ ጣና ክ/ከተማ በካደስተር ቁጥር AM001061008008 ወይም የቀድሞው ካርታ ቁጥር 650105/13 የሆነ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,032,817.30 /ሁለት ሚሊዮን ሰላሳ ሁለትሺህ ስምንት መቶ አስራ ሰባት ብር ከሰላሳ ሣንቲም/ ሆኖ በባ/ዳር ከተማ ምድረገነት ቀበሌ ጣና ክፍለ ከተማ በመገኘትበ5/11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁንየሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንየጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን 4ኛውን በም/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
