የሐራጅ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራልየመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 178092 በ3/2/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184318 በ19/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎትበሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ/ቀ/ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ቆሞ የሚገኝው ISUZU የህዝብ(ቅጥቅጥ) መኪና ሰ.ቁ ኮድ 3-02287 ዳ.ሕ የሆነው መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሽጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባበ4፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱንተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አራዘፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመወሰድ መጐብኘት የሚችሉሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻግምት1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.Oማስያዝይኖርበታል፡፡ ከı/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ C.P.O የሚያመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነውግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ዳ/ ስም C.P.O አሰርቶ በኢትዮጵያንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የፍ/አ/ዳይሬከቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬትየሐራጅ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 178092 በ3/2/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184318 በ19/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ/ቀ/ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ቆሞ የሚገኝው ISUZU የህዝብ (ቅጥቅጥ) መኪና ሰ.ቁ ኮድ 3-02287 ዳ.ሕ የሆነው መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሽጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አራዘፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመወሰድ መጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻግምት1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.Oማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከı/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ C.P.O የሚያመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ዳ/ ስም C.P.O አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የፍ/አ/ዳይሬከቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
