የሀገር ውስጥ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማ
ማተሚያ
ማህበራችን የተለያዩ የህትመት ተረፈ ምርት ወረቀቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬትእና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000(ሰላሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ፖስታውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በገበያ ጥናትና ሽያጭ ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ድርጅቱ ድረስ ቀርቦ በአካል ተረፈ ምርቶቹን በማየት የተጨማሪ እሴት ታክስን(15%) ጨምሮ የሚገዛበትን የአንዱን ዋጋ ግልፅ በሆነ ጽሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ተኛው የስራቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባአዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኣድራሻ፡- ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0115528874/0115 528869/
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማ
