የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-51/2015
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል kilnoutlet cast segments and bolt በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስሰዚህ ሕጋዊየንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑተጫራቾች የማይመሰስ ብር 115.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎቤት አካባቢ ጋራድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛትይችላሉ፡፡ ተጫራቾችብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክጋራንቲ(Bid bond) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ( CPO) ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ የጨረታ ማስታወቂያከመጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢመምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታውበዕለቱ ሐምሌ 16 ቀን2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ
መምሪያ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-442-02-16
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
