የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ ጅብሪል ገረሱ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር መካከል ስላለው የፍትሐብሄርየፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የተከሳሽ አስፈጻሚ ህንጻ ብዛታቸው 4 (አራት) የሆኑ በአዳማ ከተማ በዳቱ ቀበሌ ውስጥየሚገኘው አንድ ላይ በካርታ ቁ.7061/2001 በሆነው ተመዝገቦ የሚታወቀው እና የጨረታው መነሻ ዋጋ ግምት ብር1,251,294,053.14 (አንድ ቢሊዮን ሁለት መቶ ሀምሳ አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ዘጠና አራት ሺህ ሀምሳ ሶስት ብር ከ14/100) በሆነው በ13/11/2016 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሚካሄድ ጨረታ ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠው ወይም ላቀረበው ሰው ተሽጦየጨረታ ውጤት በ17/11/2016 በ4፡30 ሰዓት እንዲቀርብ ታዟል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ላይ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉሰዎች ጨረታው በሚካሄድበት ቀን በጨረታው መነሻ ዋጋ የተቀመጠውን 4 ቅድመ ክፍያ በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ቅድሚያበማስያዝ የታደሰው መታወቂያ ወረቀት አንድ ኮፒ በማስያዝ በጨረታው ላይ በተጠሰው ቦታ እና ሰዓት በመቅረብተመዝግባችሁ በመወዳደር መግዛት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ያሸነፈው ሰው ቀሪውን ክፍያ በተሰጠው ሂሳብ ቁ. በእለቱገቢ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
