የጨረታ ማስታወቂያ የተጨራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር[25/2016 ዓ/ም
ጉሙሩክ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC
PIPE FOR UNDER GROUD WATER TUBE (PVC) ፤ የህከምና መገልገያ ዕቃዎች፣ Black mpoo፣የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች Hair Shampo እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈ ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ ሲሆን መስፈርቶቹ:-
- በጨረታው ለ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋርተዛማጅነት ያለው የፀና እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባየጊዜ ገደብ ከፍለው የማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዘ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ እቃው እንደገና ለጨረታ ይቀርባል፡፡
- የዚህ አንቀጽ ተራ ቁጥር ( 1) ድንጋጌ ቢኖርም ግምታዊ ዋጋው ከብር 500 ሺህ በታች የሆነ ማንኛውንም ዐቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝግባ የምስክር ወረቀት ( ሰርተፍኬት )ማቅረብ አያስፈልገውም ።
- በተጠቀሰው መስፈርት በጨረታ የሚሸጠው እቃ በኮሚሽኑ ቁጥጥር ስር ከመግባቱ በፊት ባለቤት የነበረ ወይም የባለቤቱ ወኪል ወይም ቤተሰብ የሆነ ሰው በማንኛውም መልኩ በጨረታው መሳተፍ አይችልም።
- ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፤ አይነት እና ብዛት የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) እየከፈሉ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩከ ገቢ ሂሳብ ቡድን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስምንተኛው (8) ቀን 3፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለግልፅ ጨረታው የዕቃዎችን ዝርዝር በያዘው ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአህዝና በፊደል ገልጸው በኤንቬሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ጉሙሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በውርስ መጋዘን የስራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀመሮ እስከ ስምንተኛው ቀን 3፡50 ሰአት ድረስ ማስገባት አለባቸው
- . የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በስምንተኛው ቀን በጉምሩከ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት በውርስ መጋዘን ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚካሄድ ሲሆን ግልፅ ጨረታው 3፡50 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ሀራጅ ጨረታው 4፡45 ሰዓት የሚጀመር ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራቀናት ውስጥ ያሸነፉበት ዋጋ በመክፈል ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ከፍለው የማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዘ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ( CPO ) ለመ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ እቃው እንደገና ለጨረታ ይቀርባል።
- ተጫራቾች ለእቃዎች በሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ አሸናፊ ከሆኑ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ 15% (VAT) የሚጨመርበት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባተኛው ቀንድረስ ለሽያጭ የተዘጋጁ እቃዎችን በኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በውርስ መጋዘን ቢሮ (አዲስ በሚሰራው የጉምሩክ ህንፃ) በስራ ሰዓት
- ተጫራቾች ለግልፅ ጨረታ እቃዎች የሰጡትን የመግዣ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና ለሀራጅ ጨረታ እቃዎች ሃምሳ ሺህ (50,000) ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 033 551 6 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጉሙሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
