የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Helmet |
በቁጥር |
1560 |
|
2
|
የደህንነት ጫማ ( Safety Shoes )
|
በቁጥር |
1,560
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- ❖ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒማቅረብ የሚችሉ፡
- ❖ ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን Helmet እና የደህንነት ጫማ (safety shoes) የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥእንዲሁም Helmet እና የደህንነት ጫማ (safety shoes) ናሙና (sample) ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ, ስልክ፡ 251-114-421928/09-30-30-41-10 ግዢ ከፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ❖ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ ማለትም 24/2016 የሚቆይ የጨረታማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ❖ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሰኔ ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ
