ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የግል ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/ስካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በሬድ ፕላስ ፕሮግራም
ድጋፍ የግብርና መገልገያ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች
1. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
3 የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት
4. ለአቀራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት
5. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀን እስከ ዘ፡30 ቴፒ በሚገኘዉ የመ/ቤቱግ/ፋ/ን/አስተ ዳይሬክቶሬት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በደን/አካ/ጥበቃ/አየር ንብረት ለዉጥ ቢሮ _ ስምበተከፈተዉ የኢት/ን/ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000514333363 ገቢ በማድረግ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/cpo/ 500(አምስት ሺ ብር) ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀትአያይዘዉ ማቅረብ ይኖረባቸዋል::
7. የጨረታዉ ሳጥን በ 11 ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 3:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ያለመገኘት የጨረታዉን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
8 መ/ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተረጋገጠ ነዉ
9. የጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ጉዳዩን መመልከት ይቻላል ከዚህ ማስታወቂያ በላይ የጨረታ ሰነዱ ገዥ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ 0475563094 መደወል ይችላሉ
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ደን/ስካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ
