የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት ሥራ) ጨረታ
አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)
አክስዮን ማህበራችን ከ2017 2019 ለሚሆኑ ቀጣይ ሶስት የበጀት አመታት የሒሣብ መዝገቡን በተፈቀደለት እናበተመሠከረለት የውጪ ኦዲተር እንዲመረመርለት ይፈልጋል::
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች በጨረታ እንዲወዳደሩ ጥሪውን ያቀርባል::
ተጫራቾች ማሟሳት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች
1. የ2016 በጀት ዘመን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ክፍያ የምስክር ወረቀት ወይንም ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የ2016 በጀት ዘመን የታደሠ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣
3. በሚመለከተው አስፈፃሚ አካል የተሠጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የታደስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ፣
5. ከዚህ በፊት የሒሣብ ምርመራ (ኦዲት) ያደረገባቸውን ተቋማት የምስክርነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
ማሳሰቢያ-
⇒ ተጫራቾች ለአገልግሎቱ የሚያስከፍሉትን የዋጋ ዝርዝር (Proposal) እና ሥራውን ሠርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜበዝርዝር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
⇒ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታችበተጠቀሰው አድራሻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቬሎኘ ዘወትር በሥራ ሠዐት አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮንማህበር ዋናው መ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ
- አገልግሎት ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ::
⇒ አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክስዮን ማህበር
አድራሻ፦ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ከወወክማ ጐን
ስልክ ቁጥር 25111466 92 38 ወይም 25111466 66 11
