የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIΑ
በድጋሚ የወጣ የተፅያዩ ያገስገሱ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 003/2023/24
1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 16 (አስራ ስድስት) የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
2. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ስነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል hሰኔ 04 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ18 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ስዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ::
3. ተጫራቾች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከሰኔ 04 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪጋራዥ /የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓትእስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ::
4. የተዘጋጅው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ስኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበትይታሸጋል::
5. ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እናሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅበተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ
ያስገባሉ::
6. ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበትቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሠራተኞች የመዝናኛ ክበብ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል::
