የሐራጅ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሩት ተከሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፋስካ አስፋው መካከልስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 149945 በ25/8/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 154147 በ25/7/2016 ዓ.ምበዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቶኩማየመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኘው ሱቁ ኮድ 2-Co8205 አ.አየሆነው መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,700,000(አንድ ሚሊዮን ሰባትመቶ ሺህ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሀምሌ4 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡ 30 ሰዓትተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡type
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸምዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛትየሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶችውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታድረስ በመወሰድ መጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራችበሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክበተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚያመጣ ተጫራች በጨረታ አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነውግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀንጀምሮ በፍ/አ/ዳ/ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ _ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉገንዘቡን በı5 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት የፍ/አ/ዳይሬክቶራት ንብረቱንበህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆነን እንገልጻለን ፡፡
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት
