ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለክትባት ፕሮግራም ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት የክትባትሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፣
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበትእና ጨረታው የሚከፈትበትቀንና ሰዓት
|
ምርመራ |
|
|
የክትባትሞኒተሪንግቻርት ህትመት
|
በቁጥር
|
11,000
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀንጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናትበአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀንበ6፡ oo ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ይከፈታል።
|
በቀረበውስፔስፊኬሽንመሰረት
|
በመሆኑም ተጫራቾች፤
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ/ ብር በባንከ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በከልሉ ጤና ቢሮግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 ለተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ይከፈታል፡፡
7. የጨረታውን ሰነድ በቢሮው ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀውየጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. 16 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡
9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ /ንብረት⁄ ከክልልጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 046 32 69 229
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
