የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
የግዥ መለያ ቁጥር እ.ዩ06/2016
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ እና ለማስተማሪያ አገልገሎት የሚውል ስዊችግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶች ላይ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታችየተቀመጡትን መስፈርቶች መሠረት በማድረግ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑንእንገልጻለን፡፡
1. አድራሻ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ/አስተ/ዞን የእንጅባራከተማ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡
2. በጨረታ መወዳደር የሚችሉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑንግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የታክስ ክሊራንስ የሚያቀርቡብቻ ናቸው፡፡
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዱን ከዩኒቨርሲቲው ግዥ ሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር006 ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እቃው የሚሸጥበትን ዋጋበመሙላት የጨረታ ሠነዱን በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ስምና ማህተምበማድረግ ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ግዥሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 006 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4.ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሲመልሱ ብር 300,000.00/ሶስት መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመከፈል በዩኒቨርሲቲው ስም ማስያዝይኖርባቸዋል፡፡
5.ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ተመዝጋቢ መሆናቸውንየሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው የሚገዛው እቃ ግዥ መጠንከ200,000.00 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በጥሬገንዘብ ወይንም በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተየባንክ ዋስትና በመክፈል በዩኒቨርሲቲው ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7.የጨረታ አሸናፊው ያሸፏቸውን ግብዓቶች እና የትራንስፖርት ማጓጓዣ፣የጫኝእና አውራጅ ዋጋዎችን በራሳቸው ወጭ ዩኒቨርሲቲው ግቢ ድረስ በማምጣትማስረከብ አለባቸው፡፡
8. ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የድጋፍ ደብዳቤ አስጽፈው የሚመጡድርጅቶች የድጋፍ ደብዳቤ ከሚጻፍላቸው መ/ቤት የሚወዳደሩበትን የሎትዓይነት እና መጠን በመጥቀስ ለዩኒቨርሲቲው ማቅረብና በተሰማሩበት ዘርፍህጋዊ ሰውነት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
9 የጨረታ ሠነዱን ማስገባት የሚጀመረው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመንጋዜጣ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታውበጠ6ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል የጨረታ መከፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፤ በጨረታ መከፈቻ ቀን ተጫራቾችወይንም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ለጨረታ አከፋፈቱ ሥርዓት ተገዥ ይሆናሉ፡፡
11. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ከ7/ሰባት/ቀን በኋላ ባሉት 8 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡
12.ዩኒቨርሲቲው በወጣው ጨረታ ላይ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስመብት አለው፡፡
13. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0588270621 ይደውሉ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
