ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2016
Oromia Bank S.C (ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ)
Oromia Bank
Baankii Oromiyaa
ኦሮሚያ ባንክ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥይፈልጋል ስለዚህ ዕቃዎችን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር )በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቦሌ መንገድ 24 ኮሜርሽያል ሴንተር ህንፃ ጎን ከሚገኘዉ የባንክ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407-8-5 (ከአሴት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል) በመውስድ በጨረታው
መሳተፍ ይችላል::
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች እቃቂ ዩኒሳ አደባባይ አካባቢ (ከአንበሳ ቆርቆሮጎን) ከሚገኘው የባንኩ ዋና መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሽገ ኤንቬሎፕ እስከ ሰኔ 8 ቀን2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥንውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 3፡00 ላይ ተዘግቶ 3፡30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል::
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተውከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :
ተ ቁ
የእቃው አይነት
ብዛት
1
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ባለመደገፊያ ተሽከርካሪወንበሮች
389
2
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ባለ አንድ እና ባለ ሶስትመቀመጫ ወንበሮች
160
3
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ዩፒሲዎች ( UPS )
74
4
ከባንኩ ቅርንጫፎች የተነቀሉ ገለገሉ የስምማስተወቂያ ስሌዳዎች
25
5
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የገንዘብ መቁጠሪያ እና
67
6
ያገለገሉ የኤሌክትሪክ የሂሳብ ማሽኖች
13
7
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እስካነሮች እና ፕሪንተሮች
28
8
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የፎቶ ኮፒና የፋክስ ማሽኖች
19
9
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ዴስክ ቶፕና ላፕ ቶፕኮምፒዩተሮች
24
10
ያገለገሉ የኔት ዎርክ ሲስኮ ራዉተር፣ ኢቪዲኦ፣ 10 ኤክስተራናል ሀርድ ዲስክ፣ ራክ ካቢኔት፣ ዲ-ሊንክ፣ 3-ኮም እስዊች
8
11
የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የፋይል ካቢኔትና የባንክካዝናዎች
38
12
ያገለገሉ የሽቦ ኣልባ የስልክ ቀፎዎች
3
13
ያገለገሉ ፕሮጀክተሮች
4
14
የሂሳብ ሰራተኛ የገንዘብ ማስቀመጫ ሰጥኖች
7
15
ያገለገሉ የዉኃ ማጣሪያዎች
2
16
ያገለገሉ የተለያዬ መጠን ያለቸዉ የፍሎሬሰንትማቀፊያዎች (Fluorescent holders)
243
17
የተለያየ መጠን ያላቸዉ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች
130
18
የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች(Used spare parts)
ባለበት
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
መደበኛ ስልክ ቁጥር:- 0115-57-20-37/96 ተንቀሳቃሽ
ስልክ ቁጥር :- 0912-73-64-32/0913-46-99-87/0911-69-53-48
