የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ
NATIONAL CEMENT S.C
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የዋና ኦፕሬሽን መቆጣጠሪያ ቢሮውን የእሳት አደጋ መቆጣጠርያ (fire alarm system) እና የክሰልወፍጮ ማጠራቀሚያ (Coal grinding bin system) የCo, እሳት ማጥፊያ (Co, fire exingusher) እድሳት እና ለስራውየሚያስፈልጉ እቃዎች አቅርቦትና ገጠማ (Instalation) አቅራቢዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በመሆኑም ተጫራቾች
❖ በዘርፉ የታደስ የ2016 ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶኮፒ ማቅረብ የሚችሉ::
❖ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ.200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው::
❖ ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት በአካል ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የድርጅቱ ፋብሪካ በመገኘትየስራውን ሁኔታና የሚሰራበትን ቦታ በመመልከት ለተጠቀሱት ስራዎች የእያንዳንዱን ዋጋና ፕሮፖዛል በግልጽበማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ: 251-114-421928/ 09-30-30-41-10 ግዢ ክፍል ወይምድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/ 0946-43-93-94 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ
በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
❖ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሰኔ 17/2016 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ሰኔ 20/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30ላይ
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
❖ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
ማሳሰቢያ-ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል:: መ/ቤቱምየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ
በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
