Tender Detail

Tender Details

  • Company ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline19 Jun 2024, 9:41 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር


ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

Saint George Sports Association

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክሰብ ከዚህ በታች የተገለጸው ያገለገለ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮለመሸጥ ይፈልጋል:: ተሽከርካሪው 2016 ዓመታዊ ቦሎ ተደርገዋል::

የተሸከርካሪውአይነት ሞዲል

የሰሴዳቁጥር

የተመረተበትዘመን

የምተር ደረጃጉልበት

የጨረታመነሻ  ዋጋ(የተ እ ታ) ጨምሮ

የጨረታማስከበሪያዋስትና ( ብር) 

ሪኖሌት

000

1995

182 

1,300 000

 

1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን ያገለገለ ተሽከርካሪ በቅሎ ቤት በሚገኘው የክለቡ ጽ/ቤት ዋልታ ኢንፎርሜሽን ፊትለፊት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ማየት ይቻላል

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ ክለቡ ጽ/ቤት በመምጣት ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድመግዛት ይችላሉ፣

3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ እና በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ዝርዝር በተገለጸው መሠረት ለሚጫረቱበትለተሽከርካሪው የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

4. ተጫራቾች የተጠቀሰውን ተሽከርካሪ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበው የዋጋ ፎርምላይ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጋር አያይዘው በታሸገ ኤንቭሎፕ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ሰኔ 14 ቀን ድረስ 2016 ዓ.ም ከቀነ- 10፡00 ሰዓት ድረስ ኖክ በሚገኘው የክለቡ ጽ/ቤት በመምጣት ለጨረታ የተዘጋጅው ሳጥንውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣

5. ጨረታው ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክለቡ ጽ/ቤትይከፈታል፣

6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል

7. ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን ተሽከርካሪ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል አሸናፊነቱ በተገለፀባቸው በ15 ቀናትውስጥ ማንሳት ይኖርበታል፣ ይህንን ሳያደርግ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዘው ገንዘብ ለክለቡ ገቢ ይደረጋል፣

8. የጨረታው አሸናፊ ላሸነፈበት ተሸከርካሪ የስም ማዘወሪያ ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል፣

9. ክለቡ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ሊሰርዝ ይችላል፣

አዲስ አበባአድራሻ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ቂርቆስ ክፍስ ከተማ ወረዳ 04 ደብረዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ኖክ ነዳጅ ማደያ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Save Tender