በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የኤርኮንዲሽነር ዲዛይን አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሠነድ ሰኔ 03/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 17/2016 ዓ.ም ድረስ ባሉት15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኝው በኤግዝቢሽን ማዕከልና ገበያልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100 /መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ሰኔ 18/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00-5፡30 ድረስ በማዕከሉ የመሠብሠቢያ አዳራሽለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡35 ላይ በማዕከሉ
መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ለተጨማሪ መረጃ :- 0912-01-73-78/0911-72-80-58/0115-15-16-99 ላይ መደወል ይቻላል::
ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
