የሂሳብ አያያዛችንን ወደ IFRS ለመቀየር የወጣ ጨረታ
Imperial Academy KG, Primary & Secondary
ኢምፔሪያል አካዳሚ አፀደ ሕፃናት፤ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ ደረጃ
Imperial Academy KG, Primary & Secondary
የኢምፔሪያል አካዳሚ የትምህርት ዕድገት አክሲዮን ማህበር የኦዲት የሂሣብ አያያዛችንን ወደ IFRS ለመቀየር ለኦዲትድርጅቶች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ:: የማስታወቂያውም ዋና ዝርዝር የሚከተለው ሆኖ ሌሎች ተጨማሪመረጃዎችን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ትራፊክ ሰፈር ጀነራል ዊንጌት ጀርባ ከሚገኘው የአክሲዮናችንጽ/ቤት (ኢምፔሪያል አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት) የምታገኙ መሆኑን እንገልጻለን::
Required professional qualification
i. ACCA qualified firm of person having Diploma in IFRS from AABE
ii. A firm that provides documentary evidence for its accomplishment of conversion exercise from at least 3 firmsfor the last two years
iii. Who has professional License from AABE
iv. Renewed Business License
v. VAT registration Certificate
vi. CV attached with professional and Testimonial papers.
vii. Delivery time is 30 Nehassie 2016
የጨረታው መዝጊያ ቀን ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይሆናል::
የጨረታው መክፈቻ ቀን በማግስቱ ከጠዋቱ 4:00 ላይ ባስገባችሁት ቦታ የሚከፈት ይሆናል::
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 0911 103858
