ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የጽዳት ሥራ በ”outsource" በግልጽ ጨረታ አወዳድሮማሠራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
* 2016/17 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ፡፡
* ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናችሁ መረጃ ማቅረብ የሚትችሉ፡፡
* በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ
መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
* ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፈጠራ ክህሎት/ ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በ'' IMX” የተደራጁ መሆን አለባቸው፡፡
* ከዚህ በፊት ከአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በሥነ-ምግባርም ሆነ በሌላ ምክንያት ደብዳቤ የተጻፈበት መወደደርአይቻልም፡፡
* ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
• ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
* ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
* ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የሥራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
+ ሰነዱ የሚሸጠው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ21/10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
* ጨረታው የሚከፈተው በ21/10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
* ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋና በመሥሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
• የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አሥር ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ”CBE,CBO, እና Sinqe" ባንከ ብቻ ማስያዝየሚችል መሆን አለበት፡፡
* መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
