በድጋሚ የወጣ የተስያዩ የእንስሳት ተረፈ -ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንስሳት |የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶችማለትም የበሬ የግንባር ቆዳ፣ የበሬ ቴስቲክል፣ የበግና የፍየል አንጀት፣ ቴስቲክል፣ ቁርዝ፣ የግመል ቆዳ እና ሌሎችበጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለጹ ተረፈ- ምርቶችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሠርተፊኬተ ያለውና የዘመኑን ግብርየከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለጸው መሠረት ይሆናል፡፡
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላሉ፡
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊትበተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት በ4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡ 30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቻው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114-16-39-78 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
