የሱቅ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳመሸጫ ብቻ የሚሆን የተለያዩ ሱቆችን / ኮንቴይነሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየትይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-
* በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውናየዘመኑ ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡
* የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሰረት ይሆናል፡፡
* የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግየሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡
* የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሠነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡
* ጨረታው ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
* ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/ 0114163978/0114172877 ይጠይቁ::
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
