የጨረታ ማስታወቂያ
IPSAS
ድርጅታችን Teach for Ethiopia የ2024 በጀት አመትን ሂሣብ በ IPSAS ማሰራትናወደፊትም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ወደ INPAG ማስቀየር ይፈልጋል::
ስለሆነም ሥራውን ለመሥራት ችሎታው ያላችሁ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያበጋዜጣ ከወጣ በኋላ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ሥራውን ለመሥራትየሚጠየቀውን የገንዘብ መጠንና ሥራውን ጨርሶ ለማስረከብ የሚያስፈልገውን ጊዜየሚያሣይ ቴክኒካልና ፋይናነሽያል ፕሮፖዛል ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 02፤ ባይሴሌክስህንጻ 1ኛ ፎቅ ወደሚገኘው ቢሮችን በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑንእንገልጻለን::
የሚቀርበው ፕሮፖዛል ሥራውን ከIPSAS ወደ INPAG መቀየርን ታሳቢ ያደረገ መሆንይኖርበታል::
ከተወዳዳሪዎች የሚፈለገው፤
❖ ሥራውን ካሁን በፊት ሰርቶ ልምድ ያገኘ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
❖ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤
❖ የታደስ የሞያ ፈቃድ፤
❖ የታክስ ከፋይ ምዝገባ ሠርቲፊኬት፤
❖ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርቲፊኬት፤
❖ የታክስ ክሊራነስ
ለየትኛውም ጥያቄ
+251 91 124 3694/+251 984043890
ድርጅቱ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
