Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-33-25-01
  • Website
  • Deadline30 May 2024, 6:56 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል

የግዥው መለያ ቁጥር  - AACAHB-PPAD-NCB-Recurrent & Other Budget 004/2016

ምድብ

የዕቃው አገልግሎቱ አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

የተለያዩ ህትመቶች አገልግሎት

20,000.00

ሎት 2

የተለያዩ kሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

10,000.00

 

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያላቸው መሆን አለባቸው::

3. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፤

4. ተጫራቾች በግዥና ንብረት ባለስልጣን በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና በአሁኑ ሰዓት በስራ ላይ ያለ መሆን አለባቸው፤

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በየሎቱ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በየሎቱ ለየብቻ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

6. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በየሎቱ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ከመንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት እስከ 10ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት 11:30 ሰዓት ድረስ

የጨረታ ማስከበሪያ

7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነዳቸውን የፋይናንስ ሰነድ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲሁም የቴከኒክ ድ ዋና እና አንድ ኮፒ የብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

8. ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርገው ካላቀረቡ ተቀባይነት አይኖረውም።

9. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ነው፤

10 ቢሮው በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የዕቃ ወይም አገልግሎት ፍላጎት መጠን ላይ ከውል በፊት 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፣

11. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡35 ታሽጎ በዕለቱ 4:15 በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጠቀሰው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይሆናል፡፡

12 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

አድራሻ:- ፒያሳ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ማህበራዊ ዋስትና ህንጻ 7ኛ ፎቅ የመንግስት

ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት (ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ጎን)

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር -- 011-8-33-25-01

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ

Save Tender