Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jun 2024, 5:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን

ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::

► ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

➢ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡

➢ ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

➢ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡

➢ የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 12ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡

➢ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

➢ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ ዓይነት እና አገልግሎት

የአክስዮን ሰርቲፊኬት ቁጥር

የጠቅላላ አክስዮኖች ብዛት ቁጥር

የአንድ አክሲዮን ዋጋ በብር

የአክስዮን ዋጋ በብር

የጠቅላላ አክስዮኖች የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

መግለጫ

ፍኖት የጤና አገልግልት አክስዮን ማህበር

የወጋገን ባንክ አ.ማ አክስዮኖች

6868

323

1000

323,000

2,000,000

ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ/ም

4:30-5:30

5:30-6:00

አክስዮኖቹ ተነጣጥለው አይሸጡም

0607

1000

1000

1,000,00

2770

232

1000

232,000

4709

308

1000

308,000

4405

137

1000

137,000

ጠቅላላ ድምር

2000

 

2,000,000

 

Save Tender