Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jun 2024, 1:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke impoted አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር 45/2016


ክፍለ ኣንድ

1. መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2. በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣ የሚገልፅ ማስረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ኣያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል.

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) በመሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (cpo) ወይም ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ስነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውን ኣርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

5. ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ጋር ኣብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትን Raw pet-coke imported በጨረታው ቀን ወይ ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: (ናሙናው የሚቀርበው መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል)

6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ ሰኔ 15/10/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰኣት ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስራቤት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 15 ስለሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

7. ጨረታው በእለቱ 15/10/2016 ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል..

8. ፋብሪካው ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ

ስልክ+251342410085/+251344405806

ሞባይል +251912502596

ፍክስ+251344410863

E-mail: procurementmessebocement2020@gmail.com

መhለ

Save Tender