የጨረታ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከታች በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች ሰንጠረዡ ላይ የተመለከቱት አይነት ንግድ ዘርፍ የተሰማራችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች የዘመኑን ግብር በመከፈል ፈቃድ ያሳደሳችሁ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ እንድሁም የቲን ቁጥር ያላችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች በማወዳደርና በመጫረት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው የሚከፈትበት ሰዓት |
ምርምራ |
|
1 |
የተሽከርካሪዎች ጥገና |
ለ15 ቀን |
3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል |
በኦሪጂናል ዕቃ ይሠራል |
|
2 |
የክሊኒክ ዕቃዎች |
ለ15 ቀን |
8፡30 ታሽጎ 9፡00 ይከፈታል |
በኦሪጂናል ዕቃ ይሠራል |
|
3 |
የመጻሕፍት ግዥ |
ለ15 ቀን |
3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል |
- |
|
4 |
የሳር ማጨጃ ማሽን |
ለ15 ቀን |
8፡30 ታሽጎ 9፡00 ይከፈታል |
በኦሪጂናል ዕቃ ይሠራል |
|
5 |
የሣሙና ማምረቻ ኬምካሎች |
ለ15 ቀን |
3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል |
በኦሪጂናል ዕቃ ይሠራል |
በመሆኑም ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉና በተጠቀሰው ዘርፍ የተሰማራችሁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15/ /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ወደ ኮሌጁ ግዥ ፋይ/ንብረት አስተዳደር ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ በማይመለስ ብር 10000 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ዕቃዎች ኮሌጁ ባወጣው ስፔስፍክሽን መሰረት ጥራቱን የጠበቀ መሆኑ በባለሙያዎች ሲረጋገጥ ተቀባይነትን ያገኛል፡፡አምስቱንም የዕቃ አይነቶች የጨረታ ዋጋ በየዘርፉ ተሞልቶ የድርጅቱን ማህተም ስልክና ፊርማ በማድረግና በመፈረም በፖስታ ላይም ፊርማና ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ቦታ አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ መሆኑን ጭምር ስንገልፅ ጨረታው የሚከፈተው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ / Bid Bond / በባንክ በተረጋገጠ
የክፍያ ማዘዣ ለ60 ቀን የሚቆይ ይሆናል፡፡ ወይም /CPO/ 10,000 / አሥር ሺህ ብር / ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0468812071 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ
