Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 May 2024, 5:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 59/2016


የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን

ሎት 1፡ የጽዳት ዕቃዎች ለመግዛት

ሎት 2፡- የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞችን ለመግዛት

ሎት 3፡- በብሄረ ጽጌ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሱቅ ለማከራየት

ሎት 4፡- ፍሪጅና የቁሻሻ ማስቀመጫ እቃዎች ለመግዛት

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች ተጋብዘዋል፡፡

1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምገዘገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ (Clearance) ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ሎቶች 10,000.00 (አስር ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻ እና ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻ በማሸግ እና ሁለቱንም ለየብቻ ኮፒ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት ከioኛው ተከታታይ የሥራ ቀን በኋላ ከአለው ከኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሎ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ግቢ በግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6. የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ሰኞ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡

7. ዘግይቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስተጨማሪ መረጁ፡- ስልክ ቁጥር 0115572917 / 0115572949 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች

 አስተዳደር ኮርፖሬሽን

Save Tender