በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ት /ቤት ፋይናንስ ክፍል በ2016 በጀት ዓመት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት ፡ ልዩ ልዩ እላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 2 ቋሚ እቃዎች
- ሎት 3 ኤሌክትሪከ ጥገና ዕቃዎች
- ሎት 4 ህትመት ውጤቶች
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታ
እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል ስለዚህም፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የአቅራቢዎች ምዝገባ እና የምስክር ወረቀትና የአለቾ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. ለመጫረት የሚያበቃ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን እና ካላንደር የሚዘጋውን ጨምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2:30 እስከ 6:30 ከሰአት ደግሞ ከ7:30 እስከ 11:30 የስራ ቀናት ውስጥ በጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ቁጥር -ዛ ግዥ ከፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት ቁጥር 1.2 3. እና ሎት 4. /6000/ ስድስት ሺህ ብር ሲሆን በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በፈንፊኔ ከተማ የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ıኛ ደረጃ ት/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ላይ ታሽጎ በዕለቱ የስራ ሰዓት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ/ወኪላቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዕቃዎች በሙሉ ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
9. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ተነስቶ ማቅረብ አይችልም
10. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ በመግለጽ መሙላት አለባቸው፡፡
11. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት ደግሞ ከ7፡30 ሰዓት እስከ 9፡30 ድረስ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ የሚመጡ ከሆነ የማናስተናግዳቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡
13. ጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁበት በመመሪያው መሰረት ደብዳቤ ይዘው ሲቀርቡ የጨረታውን ሰነድ በነጻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
14. መ/ቤቱ የሚያጫርተውን _ እቃ ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ 20 ፐርሰንት በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፡፡
15. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የለውም
* አድራሻ ጄነራል ዋቆ ጉቱ ıኛ ደረጃ ት /ቤት ቁጥር 1
* ከቤቴል አካባቢ አዲስ ተስፋ ት/ ቤት ፊት ለፊት
* ከቤቴል አደባባይ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
* ከጦር ኃይሎች ወደ አለም ባንክ የሚወስደው መንገድ ላይ ትንሽ ገባ ብሎ
* ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0952141971 /0921210112 / 01118328501
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ
