Tender Detail

Tender Details

  • Company Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
  • Address ካዛንቺስ ሾንጌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 80 88
  • Websitehttps://dbe.com.et/
  • Deadline16 May 2024, 1:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን አራት የመያዣ ንብረቶች ለመሸጥ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።

ሆኖም በተራ ቁጥር 4 ላይ የሚገኘውን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/ የግል ማህበር የተረከበውን ንብረት በተመለከተ ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰአት ከሌላ የማስታወቂያ ፕሮግራም ጋር በአጋጣሚ በተመሳሳይ ቀን በመሆኑ እሮብ ሚያዝያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት እንደሚከናወን የተገለፀውን ማስተካከል በማስፈለጉ ጨረታው ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

Save Tender