Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
  • Address አራዳ ክ/ከተማ ፒያሳ በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች የጡረታ ዋስትና ህንፃ ከቸርቸር ጎዳና ወደ እሪ በከንቱ በሚወስደው መንገድ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011118132208
  • Website
  • Deadline23 May 2024, 1:28 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ኢ/ቴ/ል/ቢ/ግ/ጨ/ቁ-016/2016

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱተን ለመ/ቤቱ ባለሙያዎች የሚሆን የተለያዩ ስልጠናዎች በ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስልጠና አገልግሎት ግዥዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

Lot 1. Advanced Penetration testing training

Lot 2. Cloud Computing training.

Lot 3. Cloud Storage training

Lot 4 CompTIA Network training.

Lot 5. CompTIA Pen test + Training.

Lot 6.CompTIA Security + Training.

Lot 7. Ethical Hacking Training.

Lot 8. Flutter Mobile Application Development.

Lot 9. General training & Certification for IT Audit.

Lot 10. HCIA Routing & Switching (HUAWEI) Training.

Lot 11. HCIP Routing & Switching Training Program.

Lot 12. Innovation & Creative think Training.

Lot 13. International Financial Reporting Standards (IFRS) training Program.

Lot 14. Inventory Mgt Training program.

Lot 15. IT Project Mgt Training & Certification program.

Lot 16. ITIL. Project Mgt Professional (PMP) Training program.

Lot 17. Linux Server 2019 Training.

Lot 18. My SQL Data Base Administrator Training.

Lot 19. Office Machine Maintenance Training program.

Lot 20. PMI Agile Certified Practitioner.

Lot 21. Procurement & Supply Chain Mgt training.

Lot 22. Research Methodology & Technical Report writing training.

Lot 23. Standard & quality infrastructure Training.

Lot 24. WEB Application Security Training program.

Lot 25. Cyber Security.

Lot 26. Data Analysis & Visualization.

Lot 27. DJANGO Training program.

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያJሉ ድርጅቶች /ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ጋብዘዋል።

ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ግብር መክፈላቸውን የሚያሳይ hnon sten pite መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

1/ ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በአቅራቢነት መመዝገባቸው የሚገልጽ የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነታቸውን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ግብር መክፈላቸውን የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2/ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወታበት ቀን ማለትም ከመጋቢት 19/2016 ዓ/ም ጀምሮ በሎት1 እስከ ሎት 27 የተጠቀሱትን ጨረታዎች ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ 14 ፎቅ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል በመገኘት የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰንዱን መግዛት ይችላሉ።

3/ ተጫራች በግልፅ የጨረታ ሰንድ ውስጥ የተገለፀውን ማለትም ለሎት 1 ብር 5,000.00፣ ለሎት 2 ብር 5,000.00፣ ለሎት 3 ብር 15,000.00፣ ለሎት 4 ብር 10,000.00 ለሎት 5 በር 10,000.00 ፣ ለሎት 6 ብር 10,000.00 ለሎት 7 ብር 11,000.00፣ ለሎት 8 ብረ 7,000.00 ለሎት 7,000.00 ለሎት 9 ብር 10,000.00 ለሎት 10 ብር 9,000.00 ለሎት 11 ብር 11,000.00 ለሎት 12 ብር 7,000.00 ለሎት 13 ብር 12,000.00 ለሎት 14 ብር 4,000.000 ለሎት 15 ብር 7,000.00 ለሎት 16 ብር 8,000.00 ለሎት 17 ብር 10,000.00 ለሎት 18 ብር 12,000.00 ለሎት 19 ብር 10,000.00 ለሎት 20 ብር 12,000.00 ለሎት 21 ብር 9,000.00 ለሎት 22 ብር 10,000.00 ለሎት 23  12,000.00 ለሎት 24 12,000.00 ለሎት 25 9,000.00 ለሎት 26 ብር 9,000.00 ለሎት 27 ብር 12,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በማቅረብ  በኢትዮጵያ ውስጥ ለማቅረብ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ፍቃድ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በማቅረብ በኢትዮጵያ ውስጥ ለማቅረብ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ፍቃድ የተሰጠው መሆኑን የሚገልፅ ሰነድ እንዲቀርብ ይጠበቃል።

4/የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሲፒኦ ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኃላ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸው

5/ ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንቶችን አሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸክ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻ እና የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6/ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት ) እስከ ሎት 27 በአዲስ ዘመን ለወጡ ጨረታዎች ጨረታው በወጣ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮአችን 14ኛ ፎቅ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል ይከፈታል፡፡

7. እያንዳንዱ ተጫራች ሌሎች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

8/ ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9/ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው::

ለበለጠ መረጃ:- ስ.ቁ 0110118132208

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ፒያሳ በሚገኝው ጥሮታ ዋስትና ህንፃ ከቸርቸል ጎዳና ወደ እሪ በከንቱ

 በሚወስደው መንገድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ 14ኛ ፎቅ

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ

Save Tender