Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር የሳሲበሳ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0333360728
  • Website
  • Deadline23 May 2024, 12:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር የሳሲበሳ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ስር የግ/ ፋይ/ንብ/አስ/በድን የግንባታ ፍርስራሽ ላይ የወጣ ቴንዲኖ ብረት ብዛት 13.000 ኪሎ ግራም እና RHS ብረት ብዛት 550 ኪሎ ግራም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:-

1.ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ መጫረት ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ብር 50 በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ግ/ፋ/ንብ/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 እየመጡ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመሙላት የጨረታ መስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 13,000(አስራ ሶስት ሺህ) በማስያዝ እና የጨረታ ሀሳባቸውን አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡

5.ተጫራቾች ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡

6.አሸናፊው አካል ማሸነፉ በተገለፀ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሙሉ ከፍያውን ከፍሎ በማጠናቀቅ ማቴሪያሉን በራሱ ወጪ ማንሳት ይኖርበታል፡፡

7. ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 03333360016/0333360728 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

8.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር

የሳሲበሳ ከ/አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

Save Tender